👀በትኩረት የማጥናት ልማዳችንን ማጠናከር እንችላለን?
.......................................................................1. ተስማሚ የጥናት አካባቢን ማዘጋጀት🏣
2. ግልፅና ትክክለኛ ግቦችን ማውጣት📄
3. የጥናት መርሃግብርን ማዘጋጀት🧾
4. ከጓደኞች ጋር የጥናት መርሃግብር መፍጠር👥
5. የሚረብሹ ነገሮችን ያስወግዱ🚫
6. የፖምዶሮ ዘዴ ይጠቀሙ🕞
7. ያጠናቀቁትን ሥራዎች ሁሉ ይገምግሙ✍
✅ለተጨማሪ የጥናት ዘዴ ይቀላቀሉን
https://t.me/ESS_Exam_Center
0 Comments